Äthiopien-amharisch-አማርኛ
world flags vector Äthiopien.jpg

Flagge Äthiopien
© world flags vector Äthiopien
በፍላጎት ወደ አገር የመመለሻ እድል
በፍላጎት ወደ አገር መመለስ ፡ ከመጠረዝ ጋር ሲነጻጸር ፡ አንድ እድል ነው!
ወደ አገርዎ መመለሻ በረራውን ፡ ያለ ምንም ክፍያ ፡ አኛው እናዘጋጃለን - በርግጠኛነትም ከቤተሰቦ ጋርም የሚበሩ ከሆነም አንደዚሁ። ይህ ማለት -
አነጋግሩን!
Downloads:
Merkblatt für Ehrenamtliche zur freiwilligen Rückkehr